Search

免費電子書和有聲讀物

馬太福音

阿姆哈拉語 31

በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅴ) - የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል የሚያምኑ አማኞች እንዲህ አሉ

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238156 | 頁碼 315

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

ምዕራፍ 24
1. ለጌታ ዳግመኛ ምጽዓት ተዘጋጁ (ማቴዎስ 24፡7-31) 
2. በመጨረሻው ዘመን ራስ ወዳድነታችሁን ጣሉና እምነታችሁን ጠብቁ (ማቴዎስ 24፡9-14) 
3. የመከራውን መምጣት ተቀበላችሁ ለእምነታችሁ ዘብ ቁሙ (ማቴዎስ 24፡29-31) 
4. ከመከራው በኋላምን ይከሰታል? (ማቴዎስ 24፡29-3) 
5. እግዚአብሄር በሰጣችሁ መክሊቶች ጌታን አገልግሉ (ማቴዎስ 24፡32-44) 
6. ስለ መጨረሻዎቹ ቀኖች እምነት ይኑረን (ማቴዎስ 24፡32-51) 
7. ልክ እንደ ልባሙ (ማቴዎስ 24፡32-51) 
8. ከዓለም ነገሮች ይልቅ ጌታን አብዝታችሁ ውደዱ (ማቴዎስ 24፡32-51) 
9. የነቃችሁ ሁኑ፤ ለፍርድም ተዘጋጁ (ማቴዎስ 24፡37-43) 
10. ዘመኑን ለይተን የምናውቅ ጠቢባን እንሁን (ማቴዎስ 24፡37-51) 

ምዕራፍ 25
1. ሞኝ ክርስቲያኖችና ልባም ክርስቲያኖች (ማቴዎስ 25፡1-12) 
2. ልባችሁን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ላይ አኑሩ (ማቴዎስ 25፡1-13) 
3. የጌታን ሥራ ሥሩ (ማቴዎስ 25፡14-30) 
4. ወንጌልን በምንችለው መጠን ማስፋፋት አለብን (ማቴዎስ 25፡14-30) 
 
እኛ እያሰራጨነው ባለነው የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል በማመን ዳግም የተወለዱ በርካታ አዳዲስ ክርስቲያኖች በመላው አለም አሉ፡፡ እኛ በእርግጥም ለእነርሱ የሕይወት እንጀራን ልንመግብ እንናፍቃለን፡፡ ነገር ግን ከእኛ በጣም ርቀው ያሉ በመሆናቸው በእውነተኛው ወንጌል ከእነርሱ ጋር ሕብረት ማድረግ አስቸጋሪ ነው፡፡
ስለዚህ የእነዚህን የነገስታት ንጉስ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ ሕዝቦች መንፈሳዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ደራሲው በኢየሡስ ክርስቶስ ቃል በማመን የሐጢያቶቻቸውን ስርየት የተቀበሉ ሰዎች እምነታቸውን ለመከላከልና መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ለመደገፍ ንጹሕ የሆነውን የእርሱን ቃል መመገብ እንዳለባቸው ይናገራል፡፡ በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ስብከቶች መንፈሳዊ ዕድገታቸውን ለማነጽ ሲባል ዳግም የተወለዱትን የሚመግቡ ትኩስ የሕይወት እንጀራ ሆነው ተዘጋጅተዋል፡፡
እግዚአብሄር በቤተክርስቲያኑና በአገልጋዮቹ አማካይነት ይህንን የሕይወት እንጀራ በማቅረብ ይቀጥላል፡፡ የእግዚአብሄር በረከቶች ከውሃውና ከመንፈሱ ወንጌል ዳግም በተወለዱና ከእኛም ጋር በኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መንፈሳዊ ሕብረት እንዲኖራቸው ከሚሹ ሰዎች ሁሉ ጋር ይሁኑ፡፡
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?