Search

免費電子書和有聲讀物

馬太福音

阿姆哈拉語 32

በማቴዎስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅵ) - ምርጥ ሕይወት የተሰጣቸው እነማን ናቸው?

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928238422 | 頁碼 275

下載免費電子書和有聲讀物

選擇您喜歡的文件格式,安全下載到手機、電腦或平板電腦,隨時隨地閱讀和收聽講道集。所有電子書和有聲讀物都完全免費。

您可以通過下方播放器收聽有聲讀物。🔻
擁有平裝書
在亞馬遜購買平裝書
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

ምዕራፍ 25
1. እነዚያ ጻድቃን የሚነቁበትና ወንጌልን የሚያሰራጩበት ጊዜው አሁን ነው (ማቴዎስ 25፡1-12) 
2. በእርሱ ቀኝ የሚቆሙት ሰዎች (ማቴዎስ 25፡31-46) 
3. በጌታ ቤተክርስቲያን ውስጥ ላሉ ጻድቃኖች የተደረገው ለጌታ የተደረገ ነው (ማቴዎስ 25፡31-46) 
4. በእግዚአብሄር አምሳል ላሉ ሰዎች የተሠራ ሥራ በእርግጥ ለአምላክ የተደረገ ነው (ማቴዎስ 25፡31-46) 
5. ወንጌልን መስበክ ግዴታችን ነው (ማቴዎስ 25፡31-46) 

ምዕራፍ 26
1. በአልባስጥሮስ ብልቃጥ ውስጥ ያለውን ሽቱ ለጌታ ስጡ (ማቴዎስ 26፡1-29) 
2. ክብር የሆነውን ጌታን የማገልገል ሥራ ሥሩ (ማቴዎስ 26፡6-13) 
3. እግዚአብሄር የሰጠውን የውሃና የመንፈስ ወንጌል በትጋት አገልግሉ (ማቴዎስ 26፡20-29) 
4. የአዲስ ኪዳን ደም (ማቴዎስ 26፡26-28) 
5. ያለንን ሁሉ ለወንጌል እንጠቀም (ማቴዎስ 26፡17-29) 

ምዕራፍ 27
1. የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ተቀደደ (ማቴዎስ 27፡45-54) 
 
ምዕራፍ 28
1. የደቀ መዝሙርነት ሕይወት (ማቴዎስ 28፡11-20) 
2. ‹‹እነሆ እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ›› (ማቴዎስ 28፡16-20) 
3. ፈራጅ ሆኖ የሚመጣው ጌታ (ማቴዎስ 28፡16-20) 
 
እኛ እያሰራጨነው ባለነው የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል በማመን ዳግም የተወለዱ በርካታ አዳዲስ ክርስቲያኖች በመላው አለም አሉ፡፡ እኛ በእርግጥም ለእነርሱ የሕይወት እንጀራን ልንመግብ እንናፍቃለን፡፡ ነገር ግን ከእኛ በጣም ርቀው ያሉ በመሆናቸው በእውነተኛው ወንጌል ከእነርሱ ጋር ሕብረት ማድረግ አስቸጋሪ ነው፡፡
ስለዚህ የእነዚህን የነገስታት ንጉስ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ ሕዝቦች መንፈሳዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ደራሲው በኢየሡስ ክርስቶስ ቃል በማመን የሐጢያቶቻቸውን ስርየት የተቀበሉ ሰዎች እምነታቸውን ለመከላከልና መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ለመደገፍ ንጹሕ የሆነውን የእርሱን ቃል መመገብ እንዳለባቸው ይናገራል፡፡ በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ስብከቶች መንፈሳዊ ዕድገታቸውን ለማነጽ ሲባል ዳግም የተወለዱትን የሚመግቡ ትኩስ የሕይወት እንጀራ ሆነው ተዘጋጅተዋል፡፡
እግዚአብሄር በቤተክርስቲያኑና በአገልጋዮቹ አማካይነት ይህንን የሕይወት እንጀራ በማቅረብ ይቀጥላል፡፡ የእግዚአብሄር በረከቶች ከውሃውና ከመንፈሱ ወንጌል ዳግም በተወለዱና ከእኛም ጋር በኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መንፈሳዊ ሕብረት እንዲኖራቸው ከሚሹ ሰዎች ሁሉ ጋር ይሁኑ፡፡
更多
The New Life Mission

參加我們的調查

您是如何得知我們的?