Rev. Paul C. Jong
የማውጫ ሰሌዳ
መቅድም
1. ምስኪኖችን ሊያድን የመጣው ኢየሱስ (ሉቃስ 2፡1-14)
2. ዓለማዊ መሻቶችን ጣሉና ጌታን ተገናኙ (ሉቃስ 2፡1-14)
3. እውነተኛ አዳኛችን የሆነው ኢየሱስ (ሉቃስ 2፡1-14)
4. ኢየሱስ በግርግም ውስጥ (ሉቃስ 2፡1-20)
5. የጌታችን ልደት (ሉቃስ 2፡1-20)
6. በመንፈስ ድሆች የሆኑ ሰዎች አዳኝ (ሉቃስ 2፡1-20)
7. ሐጢያተኞችን ለማዳን ወደ ሰው ታሪክ የገባው ጌታ (ሉቃስ 2፡1-21)
8. ኢየሱስ ራሱ አምላክ እንደሆነ በማመን እምነታችሁን ኑሩ (ሉቃስ 2፡1-21)
9. ኢየሱስ ክርስቶስ እረኛችን (ሉቃስ 2፡8-21)
10. ኢየሱስ ክርስቶስ መላውን የሰው ዘር ለማዳን መጣ (ሉቃስ 2፡25-35)
11. ኢየሱስ ለመነሣትና ለመውደቅ ምልክት ሆነ (ሉቃስ 2፡25-35)
12. ኢየሱስ ክርስቶስን በትክክል በልባችሁ እመኑ (ሉቃስ 2፡25-35)
13. ለትሁታን ብቻ የተሰጠው የአምላክ ፍቅርና የሚያድን ጸጋ (ሉቃስ 1፡26-38)
14. የስጋ ፍትወቶችን ባስወገዱ ልቦች ውስጥ የገባ ጌታ (ሉቃስ 1፡24-55)
15. ከነፍሶቻችን ጋር የተገናኘው ኢየሱ (ሉቃስ 1፡46-50)
16. በቅድስናና በጽድቅ እንድናገለግለው ያደረገን ጌታ (ሉቃስ 1፡67-75)
የአለምን ታሪክ በሙሉ ያንቀሳቀሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ሰዎችን ሁሉ ከአለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ምድር መጣ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለምናምነውም የአዲስ ሕይወት እንጀራ ሆነ፡፡ ጌታችን እናንተንና እኔን ፈልጎ የመጣው በሐጢያቶቻችን ለሲዖል ታጭተን ለነበርነው ለእኛ ይህንን አዲስ ሕይወት ለመስጠት ነበር፡፡