Search

免費印刷書籍、
電子書和有聲讀物

路加福音

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅵ) - እኛ የእግዚአብሄር ፈቃድ መልዕክተኞች ነን
  • ISBN9788928239412
  • 頁碼323

阿姆哈拉語 49

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅵ) - እኛ የእግዚአብሄር ፈቃድ መልዕክተኞች ነን

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. በእግዚአብሄር ጽድቅ እንመን (ሉቃስ 16:19-31) 
2. እግዚአብሄርን ለማገልገል የአገልጋይ ልቦች ያላቸው ሰዎች (ሉቃስ 16:8-13) 
3. የመጋቢው ጥበብ (ሉቃስ 16:1-14) 
4. በእግዚአብሄር ፊት የልባም ሕይወት አለ? (ሉቃስ 16:1-13) 
5. ይህ ጊዜ ልክ እንደ ኖህ ዘመን ነው (ሉቃስ 17:26-37) 
6. ሐጢያተኞችን ወደ ጻድቃን የሚለውጥ ጌታ (ሉቃስ 18:9-14) 
7. በልቡ ባለጠጋ የሆነ መንግሥተ ሰማይ ሊገባ አይችልም (ሉቃስ 18:18-27) 
8. የቀራጩ ዘኬዎስ ደህንነት (ሉቃስ 19:1-10) 
9. የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ማገልገል መደረግ ያለበት እጅግ የጽድቅ ነገር ነው (ሉቃስ 19:1-10) 
10. እንደ ዘኬዎስ ያለ አስተሳሰብ ያዙ (ሉቃስ 19:1-10) 
11. በጌታ ፊት ሐጢያቶቻችሁን አምናችሁ ተቀበሉ (ሉቃስ 19:1-10) 
12. ጌታ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው (ሉቃስ 19:11-27) 
13. ወንጌልን ለመስበክ የአገልጋይን ሕይወት ኑሩ (ሉቃስ 19:11-27) 
14. አንዱን ምናን የመለሰው ባሪያ ጌታን ንጉሡ አድርጎ አላገለገለውም (ሉቃስ 19:11-27) 
 
የአለምን ታሪክ በሙሉ ያንቀሳቀሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ሰዎችን ሁሉ ከአለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ምድር መጣ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለምናምነውም የአዲስ ሕይወት እንጀራ ሆነ፡፡ ጌታችን እናንተንና እኔን ፈልጎ የመጣው በሐጢያቶቻችን ለሲዖል ታጭተን ለነበርነው ለእኛ ይህንን አዲስ ሕይወት ለመስጠት ነበር፡፡
電子書下載
PDF EPUB