सहकर्मियों के वीडियो संदेश
የሰው ልብ! በሰው ልብ ውስጥ ያለው ምንድነው?ማወቅ ይቻላል? The human heart! Is it possible to know the heart's of Human?
Mesfin Berhanu Ubba
Ethiopia
12/28/2021 58640
VIDEO
የሰው #እውነተኛው #ማንነቱ #ልቡ ነው። የእኛ የሰዎች የሁላችን #ልብ ተመሳሳይ ነው። የሰው ልብ ምን እንደሆነ በትክክል የሚናገረው ሳይንስ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ______________________________________________ የሰውን ልብ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ብሏል። “የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?”— ኤርምያስ 17፥9 ********************************************* ማርቆስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ ከውስጥ #ከሰው #ልብ #የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥ ²² መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤ ²³ ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል ሰውን ያረክሰዋል። ብሏል። ____________________________________________ ስለዚህ እኛ ሰዎች ስለ ልባችን እግዚአብሔር የተናገረውን የእግዚአብሔርን ቃል ማመን አለብን። ከእግዚአብሔር ዘንድ መዳንን የሚናገኘው ያኔ ነው። ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ ◆ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያና ትምህርት መጽሐፍትን ቀጣዩን አድራሻ በመጠቀም አግኙ! ➥ t.me/tobebornagain ➥ https://bjnewlife.org/?page_lang=amharic ☎️ 0926467275/ 0910367615 ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ እነዚህንም የመንፈሳዊ ትምህርት ቪዲዮዎችን ቢትመለከቱ ብዙ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ‼️ ➥ https://youtu.be/xqWGOXdMk-g እግዚአብሔር የዓለምን ኃጢአት ይቅር ያለው በአንድ ጊዜ ነው። ◆ ➥ https://youtu.be/y24asJF1xW8 የሚትፈረደው በሰራሄው ኃጢአትህ አይደለም! ◆ ➥ https://youtu.be/dmcMOfvrvAI የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል ምንድነው? ◆ ➥ https://youtu.be/u1dn5LowSBY ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቀው እንዴት ነው? ◆ ➥ https://youtu.be/KnfU11S81yI How did Jesus Took the Sins of the World?
सूचि