Search

مفتایبُکساورمفتآڈیوبُکس

یوحنا کی انجیل

امہاری 19

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - አንድያ ልጅ በሆነው በኢየሱስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር (Ⅱ)

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928210008 | صفحات 358

ڈاؤن لوڈ کریں مفت ای بکس اور آڈیو بکس

اپنی پسندیدہ فائل فارمیٹ منتخب کریں اور اپنے موبائل ڈیوائس، پی سی یا ٹیبلٹ پر محفوظ طریقے سے ڈاؤن لوڈ کریں تاکہ آپ کہیں بھی، کبھی بھی خطبات کا مجموعہ پڑھ اور سن سکیں۔ تمام ای بکس اور آڈیو بکس بالکل مفت ہیں۔

🔻آپ نیچے دیئے گئے پلیئر کے ذریعے آڈیو بک سن سکتے ہیں۔
پرنٹڈ کتاب کے مالک بنیں
ایمیزون پر پرنٹڈ کتاب خریدیں
የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም

ምዕራፍ 3
1. በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል በማመን ዳግመኛ መወለድ አለብን (ዮሐንስ 3፡1-15) 
2. ጌታችን እኛን ከዓለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ዓለም መጣ (ዮሐንስ 3፡14-21) 
3. በእግዚአብሄር ፊት ማመን ያለብን በምንድነው? (ዮሐንስ 3:21) 
4. አምላካችን እውነተኛ ዘላለማዊ ሕይወት የሰጠን ጌታ ነው (ዮሐንስ 3:35-36) 

ምዕራፍ 4
1. ችግሮቻችንን ሁሉ የሚፈታ ጌታ (ዮሐንስ 4:3-19) 
2. ልቦቻችን እርካታን የሚያገኙት በምንድነው? (ዮሐንስ 4:10-24) 
3. አንድን ሰው ፈጽሞ እንዳይጠማ የሚያደርገው የሕይወት ውሃ (ዮሐንስ 4፡13-26፤ ዮሐንስ 4፡39-42) 
4. ለመንፈሳዊ መነቃቃታችን የሚያስፈልገን እምነት ምን ዓይነት ነው? (ዮሐንስ 4፡19-26) 
5. የኢየሱስ ቃል የእግዚአብሄር ቃል ነው (ዮሐንስ 4፡46-54) 

ምዕራፍ 5
1. በጭራሽ ወደ ይሁዲነት መመለስ አይገባንም (ዮሐንስ 5፡10-29) 
2. ጌታ የቤተ ሳይዳን መጥመቂያ ጎበኘ (ዮሐንስ 5፡1-9) 

ምዕራፍ 6
1. ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል ሥሩ (ዮሐንስ 6፡16-40) 
 
በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሄር ፍቅር 
 
እንዲህ ተብሎ ተጽፎዋል፡- ‹‹መቼም ቢሆን እግዚአብሄርን የያው አንድ ስንኳ የለም፡፡ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጅ እርሱ ተረከው፡፡›› (ዮሐንስ 1፡18) 
ኢየሱስ የእግዚአብሄርን ፍቅር እንዴት ፍጹም አድርጎ ገለጠው! የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል ምንኛ ፍጹም የሆነ የደህንነት እውነት ነው! በውሃና በደም በመጣው በኢየሱስ ላይ ባለን እምነት ደህንነታችንን በማግኘታችን በጭራሽ አንጸጸትም፡፡ (1ኛ ዮሐንስ 5፡6) 
ሁላችሁም የእግዚአብሄርን ፍቅር በገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ እንድታምኑ፣ በእርሱ ፍቅር ላይ ያላችሁን እምነትም በልባችሁ ውስጥ እንድታኖሩና በየቀኑም ይህንን ፍቅር ለማስፋፋት እንድትኖሩ እመኛለሁ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል አማካይነት ከእግዚአብሄር ጋር ተገናኝታችሁ የሐጢያት ስርየትን በረከት እንድታገኙ እመኛለሁ፡፡ 
مزید
The New Life Mission

ہمارے سروے میں حصہ ڈالیں

آپ کو ہمارے بارے میں کیسے معلوم ہوا؟