Search

مُفت چھپی ہوئی کتابیں،
برقی کتابیں اور آڈیو کتابیں

پیدائش

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (V) - በአቤል እምነትና በቃየል እምነት መካከል ያለው ልዩነት
  • ISBN9788928239443
  • صفحات 363

امہاری 52

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (V) - በአቤል እምነትና በቃየል እምነት መካከል ያለው ልዩነት

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. አቤል ከመንጋው በኩራትና ከስባቸው ያቀረበው መስዋዕት መንፈሳዊ ትርጉም (ዘፍጥረት 4:1-4) 
2. ከመንጋው በኩራትና ከስባቸው የቀረበው የአቤል መስዋዕት (ዘፍጥረት 4:3-5) 
3. እግዚአብሄር በደስታ የሚቀበለው እምነት (ዘፍጥረት 4:3-7) 
4. በእግዚአብሄር ቃል ብቻ የተከወነው የሐጢያቶች ስርየት (ዘፍጥረት 4:4) 
5. ትክክለኛ እምነት ይኑራችሁ (ዘፍጥረት 4:5-17) 
6. የቃየን ዘሮች አንሁን (ዘፍጥረት 4:16-24) 
7. የእግዚአብሄር ባሮች የሚፈለግባቸው የልብ ዝንባሌ (ዘፍጥረት 4:25-26) 
8. ሰዎች እግዚአብሄር የሰጠውን በረከት የሚቀበሉ ፍጡራን ናቸው (ዘፍጥረት 5፡1-24) 
9. ለጻድቃን የተሰጠ የተባረከ ሕይወት (ዘፍጥረት 5:1-32) 
10. በእርሱ ጽድቅ በመታመን ከጌታ ጋር መመላለስ አለብን (ዘፍጥረት 5:1-32) 
11. እግዚአብሄር የወሰነውን የጥፋት ዘመን ያወቁ የእምነት ቅድመ አያቶች (ዘፍጥረት 5:25-32) 
12. እኛ በእግዚአብሄር ጽድቅ በማመን አዘውትረን የእምነትን መስዋዕት ማቅረብ አለብን (ዘፍጥረት 5:1-32) 
13. ሐጢያተኞች በመንፈሳዊ ሕይወት የዳኑበትን ሕይወታችንን መምራት አለብን (ዘፍጥረት 6:1-8) 
14. በጌታ ጽድቅ ማመንና ከእርሱ ጋር መጓዝ አለብን (ዘፍጥረት 6:1-9)
15. ኖህ ታማኙ የእግዚአብሄር ባርያ (ዘፍጥረት 6:13-22) 
 
ሐይል የሌለን ብንሆንም የእግዚአብሄር ቃል ሐይል ስላለው ቃሉ ምድር ላይ ሲወድቅ ያለ ችግር ፍሬ ያፈራል፡፡ በተጨማሪም የእግዚአብሄር ቃል ሕያው ስለሆነ ዛሬም፤ ነገም፤ ለዘላለምም የማይለወጥ መሆኑን ራሳችን ማየት እንችላለን፡፡ የእግዚአብሄር ቃል እንደ ሰው ቃሎች ስላይደለ ፈጽሞ አይለወጥም፡፡ ሁሌም የታመነ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሲናገር በቃሎቹ መሰረት በትክክል ይፈጸማል፡፡ የእግዚአብሄር ቃል ስልጣን ስላለው እግዚአብሄር ‹‹ብርሃን ይሁን›› ሲል ብርሃን ሆነ፡፡ ‹‹ታላላቅ ብርሃናትና ታናናሽ ብርሃናት ይሁኑ›› ሲል ባዘዘው መሰረት ተፈጸመ፡፡
برقی کتاب ڈاؤن لوڈ
PDF EPUB