Search

کتابی جائزے

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - ኢየሱስ የተወለደው ለማን ነበር?

  • Yohannes Make Mara
  • Ethiopia
  • 1891
  • 12/14/2021

Amharic 44

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - ኢየሱስ የተወለደው ለማን ነበር?

Rev. Paul C. Jong

  • ISBN9788928230075
  • صفحات 337
  • درجہ بندی

ብዙዎቻችን ገናን የምናከብረው በዘልማዳዊ መንገድ ነው። ስለ ክርስቶስ ልደት ያለን መረዳት ጥራዝ ነጠቅ ነው። ይህን መጽሐፍ  ካነበባችሁ ግን ገናን በዘልማዳዊ መንገድ አታከብሩም። ሰው ሆኖ በከብቶች በረት ተወልዶ፣ በመጠቅለያ ተጠቅልሎ በግርግም በተኛው ሕጻኑ ኢየሱስ እጅግ ትደነቃላችሁ። ድንቅና ትልቅ የሆነ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት ይኖራችኋል። ይህን ድንቅ መጽሐፍ እንድታነቡ ልባዊ ግብዣዬ አቀርባለሁ። 
Yohannes Make Mara, Ethiopia