አማርኛ 6
የሚፈልጉትን የፋይል ቅርጸት ይምረጡ እና በሞባይል መሳリያዎ፣ ኮምፒውተር ወይም ታብሌት ላይ በደህንነት በማውረድ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ የስብከት ስብስቦችን ያንብቡ እና ያዳምጡ። ሁሉም ኢ-መጽሐፍት እና የድምጽ መጽሐፍት ሙሉ በሙሉ ነጻ ናቸው።
በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ትምህርቶች በልባችሁ ውስጥ ያለውን ጥማት ያረካሉ፡፡ የዘመኑ ክርስቲያኖች በየቀኑ ለሚሰሩአቸው የግል ሐጢያቶቻቸው እውነተኛውን መፍትሄ ሳያውቁ መኖራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን? ደራሲው እናንተ ራሳችሁ ይህንን ጥያቄ እንደምትጠይቁና በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ በስፋት የተብራራውን የእግዚአብሄር ጽድቅ እንደምታምኑ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
አስቀድሞ የመወሰን፤ የመንጻትና የሒደት ቅድስና ትምህርቶች በምዕመናን ነፍስ ውስጥ ያመጡት ነገር ቢኖር ውዥንብርንና ባዶነትን ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ውድ ክርስቲያኖች በተማራችሁትና ባረጋገጣችሁት እውነት መቀጠል የሚገባችሁ ጊዜ ካለ አሁን ነው፡፡
እነዚህ መጽሐፎች ለነፍሳችሁ ታላቅ ማስተዋልን ያመጣሉ፤ ደራሲው የእግዚአብሄርን ጽድቅ የማወቅ በረከት እንዲኖራችሁ ይፈልጋል፡፡
ምንም እንኳን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ያበቃ ቢሆንም አሁንም በተለያዩ አስቸጋሪ ዓለም አቀፍ ሁኔታዎች ምክንያት የታተሙ መጽሐፎቻችንን በደብዳቤ የመላክ ወይም የመቀበል ችግሮች አሉ። ዓለም አቀፉ ሁኔታ በሚሻሻልበትና በደብዳቤ የመላኩ ጉዳይ ወደ መደበኛ ሁኔታ በሚመለስበት ጊዜ የታተሙ መጽሐፎችን በደብዳቤ መላክ እንጀምራለን።