Search

የግላዊነት ፖሊሲ፤

  • የግላዊነት ፖሊሲ፤
    ተግባራዊ የሚሆንበት ቀን፡ ነሐሴ 08፤ 2019
  • The New Life Mission (‹‹ለእኛ›› ‹‹እኛ›› ወይም ‹‹የእኛ››) https://www.bjnewlife.org/ የተባለውን ድረ ገጽ ያንቀሳቅሳል፡፡ (ከዚህ በኋላ ‹‹አገልግሎቱ›› ተብሎ ይጠራል፡፡)
  • ይህ ገጽ አገልግሎታችንንና ከዚያ መረጃ ጋር የተዛመዱ ያሉህን ምርጫዎች በምትጠቀምበት ጊዜ የግል መረጃን ስብስብ፣ አጠቃቀምና ይፋ ማድረግ በሚመለከት ፖሊሲዎቻችንን ያስታውቅሃል፡፡
  • አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግና ለማሻሻል የአንተን መረጃ እንጠቀማለን፡፡ አንተም አገልግሎቱን በመጠቀም በዚህ ፖሊሲ መሠረት ከመረጃ አሰባሰብና አጠቃቀም ጋር ትስማማለህ፡፡ በዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ውስጥ በሌላ መልኩ ካልተገለጠ በቀር በዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉት ቃላቶች በhttps://www.bjnewlife.org/ ውስጥ እንደሚገኘው በእኛ ውሎችና እና ሁኔታዎች ውስጥ ተመሳሳይ ትርጉሞች አላቸው፡፡
  • ትርጓሜዎች፤
  • አገልግሎት፤
    አገልግሎት በThe New Life Mission የሚንቀሳቀስ https://www.bjnewlife.org/ የተባለ ድረ ገጽ ነው፡፡
  • ግላዊ መረጃ፤
    ግላዊ መረጃ ማለት ከእነዚያ መረጃዎች ተነስቶ (ወይም በእኛ እጅ ላይ ካለው ወይም ወደ እኛ እጅግ ሊገባ ከሚችል መረጃ) ሊታወቅ የሚችል አንድ በሕይወት ያለ ግለሰብ የሚገልጥ መረጃ ማለት ነው፡፡ (ለምሳሌ፡ የአንድ ገጽ ጉብኝት ቆይታ፡፡)
  • የአጠቃቀም መረጃ፤
    የአጠቃቀም መረጃ በአገልግሎቱ አጠቃቀም ወይም ከራሱ ከአገልግሎቱ መሠረተ ልማት የሚሰበሰብ መረጃ ነው፡፡
  • ኩኪዎች፤
    ኩኪዎች በመጠቀሚያ መሣርያህ ላይ (ኮምፒውተር ወይም የሞባይል መጠቀሚያ መሣርያ) የተከማቹ ትንንሽ ፋይሎች ናቸው፡፡
  • የመረጃ አሰባሰብና አጠቃቀም
    አገልግሎታችንን ለአንተ ተደራሽ ለማድረግና ለማሻሻል ለተለያዩ ዓላማዎች የሚውሉ በርካታ የተለያዩ ዓይነት መረጃዎች እንሰበስባለን፡፡
  • የተሰበሰቡ የመረጃ ዓይነቶች፤
  • ግላዊ መረጃ፤
    አገልግሎታችንን ስንጠቀም ከአንተ ጋር ለመገናኘት ወይም አንተን ለይተን ለማወቅ (‹‹ግላዊ መረጃ››) ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል የተረጋገጠ በግል ተለይቶ የሚታወቅ መረጃ እንድታቀርብልን ልንጠይቅ እንችላለን፡፡ በግል ተለይቶ የሚታወቅ መረጃ ያልተገደበ ነገር የሚከተሉትን ሊያካትት የሚችል ነው፡-
    •   ኢሜል አድራሻ
    •   የመጀመሪያና የመጨረሻ ስም
    •   የስልክ ቁጥር
    •   አድራሻ፤ ግዛት፤ ክፍለ ሃገር፤ ዚፕ/የፖስታ ኮድ፤ ከተማ
    •   ኩኪዎችና የአጠቃቀም መረጃ
  • በዜና መጽሔቶች፣ የግብይት ወይም የማስታወቂያ ቁሳቁሶች እና አንተን ሊስብ በሚችል ሌላ መረጃ ከአንተ ጋር ለመገናኘት የግል መረጃህን ልንጠቀም እንችላለን፡፡ እኛን በማነጋገር ከእነዚህ ግንኙነቶች ውስጥ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ከመቀበል መውጣት ትችላለህ፡፡
  • የአጠቃቀም መረጃ፤
    አገልግሎቱን እንዴት ማግኘትና ጥቅም ላይ ማዋልን (‹‹የአጠቃቀም መረጃ››) በሚመለከት መረጃ ልንሰበስብ እንችላለን፡፡ ይህ የአጠቃቀም መረጃ እንደ ኮምፒውተርህ የበይነ መረብ ፕሮቶኮል (ለምሳሌ IP አድራሻ) አድራሻ፣ የአሳሽ ዓይነት፣ የአሳሽ ሥሪት፣ የምትጎበኛቸው የአገልግሎታችን ገጾች፣ የምትጎበኝበት ሰዓትና ቀን፣ በእነዚያ ገጾች ላይ ያሳለፍከውን ጊዜ፣ ልዩ የመሣርያ መለያዎችና ሌሎች የምርመራ መረጃዎችን ሊያካትት ይችላል፡፡
  • የኩኪዎችን መረጃ መከታተል፤
    እኛ በአገልግሎታችን ላይ የሚከናወነውን ተግባር ለመከታተል ኩኪዎችንና ተመሳሳይ የመከታተያ ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን፤ የተወሰነ መረጃንም አናጋራም፡፡
  • ኩኪዎች ስም አልባ ልዩ መለያን ሊያካትት የሚችል አነስተኛ መጠን ያለው ውሂብ ያላቸው ፋይሎች ናችው፡፡ ኩኪዎች ከድረ ገጽ ወደ አሳሽህ ይላኩና በመጠቀሚያ መሣርያህ ላይ ይቀመጣሉ፡፡ መረጃን ለመሰበሰብና ለመከታተል፤ አግልግሎታችንን ለማሻሻልና ለመተንተን እንደ ቤከኖች፣ መለያዎችና ስክሪፕቶች ያሉ ሌሎች የመከታተያ ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡
  • አሳሽህ ሁሉንም ኩኪዎች እንዳይቀበል ወይም ኩኪ ሲላክ እንዲጠቁም ማዘዝ ትችላለህ፡፡ ሆኖም ኩኪዎችን የማትቀበል ከሆነ የአገልግሎታችንን አንዳንድ ክፍሎች መጠቀም ላትችል ትችላለህ፡፡
  • እኛ የምንጠቀምባቸው ኩኪዎች ምሳሌዎች፡-
    •   የክፍለ ጊዜ ኩኪዎች፡- አገልግሎታችንን ለማከናወን የክፍለ ጊዜ ኩኪዎችን እንጠቀማለን፡፡
    •   የምርጫ ኩኪዎች፡- ምርጫዎቻችንንና የተለያዩ ቅንብሮችን ለማስታወስ የምርጫ ኩኪዎችን እንጠቀማለን፡፡
    •   የደህንነት ኩኪዎች፡- ለደህንነት ዓላማዎች የደህንነት ኩኪዎችን እንጠቀማለን፡፡
  • የመረጃ አጠቃቀም፤
    The New Life Mission ለተለያዩ ዓላማዎች የተሰበሰቡ መረጃዎችን የሚጠቀመው፡-
    •   አገልግሎታችንን ተደራሽ ለማድረግና ለማቆየት፤
    •   በአገልግሎታችን ላይ ስለተደረጉ ለውጦች አንተን ለማሳወቅ፤
    •   ይህንን ለማድረግ ስትመርጥ በአገልግሎታችን መስተጋብራዊ ባህርያት ላይ እንድትሳተፍ ለማስቻል፤
    •   የደምበኛ ድጋፍ ለመስጠት፤
    •   አገልግሎታችንን ለማሻሻል እንድንችል ትንታኔ ወይም ጠቃሚ መረጃ ለመሰብሰብ፤
    •   የአገልግሎታችንን አጠቃቀም ለመቆጣጠር፤
    •   ቴክኒካዊ ጉዳዮችን ለመለየት ለመከላከልና ለመፍታት፤
    •   እንዲህ ያለውን መረጃ ለመቀበል ካልመረጥህ በስተቀር ቀደም ሲል ከገዛኸው ወይም ከጠየቅሃቸው ዕቃዎች ጋር ተመሳሳይ ስለሆኑ ሌሎች ዕቃዎች፣ አገልግሎቶችና ዝግጅቶች ዜና፣ ልዩ ቅናሾችና አጠቃላይ መረጃን ለአንተ ለማቅረብ፤
  • መረጃን ማስተላለፍ፤
    የግል ውሂብን ጨምሮ መረጃህ ከአንተ ግዛት፣ ክፍለ ሃገር፣ አገር ወይም ሌላ የመንግሥት ሥልጣን ውጭ በአንተ አገር ካሉት የውሂብ ጥበቃ ሕጎች የተለየ የውሂብ ጥበቃ ሕጎች ወዳሉዋቸው ኮምፒውተሮች ሊተላለፍ ይችላል፡፡
  • የምትኖረው ከኮርያ ሪፐብሊክ ውጭ ከሆነና ለእኛ መረጃን ለመስጠት ምርጫህ ከሆነ እባክህ የግል መረጃን ጨምሮ መረጃን ለኮርያ ሪፐብሊክ እንደምናስተላልፍና በዚያ እንደምናስኬደው ልብ በል፡፡
  • ከዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ጋር መስማማትህን ተከትሎ እንዲህ ያለውን መረጃ ማቅረብህ ለዚያ መተላለፍ መስማማትህን ይወክላል፡፡
  • The New Life Mission መረጃህ ያለ ምንም ስጋትና ከግላዊነት ፖሊሲው ጋር በተጣጣመ መልኩ እንዲስተናገድ፤ የመረጃህን ደህንነትና ሌላ የግል መረጃህን ጨምሮ በቂ የሆኑ ቁጥጥሮች እስካልተቀመጡ ድረስ የግል መረጃህ ለድርጅት ወይም ለአገር ተላልፎ እንዳይሰጥ አስፈላጊ የሆኑ ተገቢ እርምጃዎችን በሙሉ ይወስዳል፡፡
  • መረጃን ይፋ ማድረግ፤
  • ሕጋዊ መጠይቆች፤
    The New Life Mission የግል መረጃህን በጥሩ የእምነት አመኔታ ይፋ ሊያደርግ የሚችለው እንዲህ ያለው እርምጃ በሚከተሉት ጉዳዮች መሠረት አስፈላጊ ሲሆን ነው፡-
    •   ከሕጋዊ ግዴታ ጋር ለመስማማት፤
    •   The New Life Missionንን መብቶችና ንብረት ለመጠበቅና ለመከላከል፤
    •   ከአገልግሎቱ ጋር ተያያዥነት ሊኖረው የሚችል የተሳሳተ ድርጊትን ለመከላከልና ለመመርመር፤
    •   የአገልግሎቱን ተጠቃሚዎች ወይም የሕዝቡን የግል ደህንነት ለመጠበቅ፤
    •   ከሕጋዊ ተጠያቂነት ለመጠበቅ፤
  • የመረጃ ደህንነት፤
    የመረጃህ ደህንነት ለእኛ አስፈላጊ ነው፤ ነገር ግን በበይነ መረብ ላይ የሚደረግ የስርጭት ዘዴ ወይም የኤሌክትሮኒክ ጥርቅም ዘዴ 100% የተረጋገጠ እንዳልሆነ አስታውስ፡፡ የግል መረጃዎችህን ለመጠበቅ ከንግድ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መንገዶች ለመጠቀም ብንሞክርም ፍጹም የሆነ የደህንነት ዋስትና ልንሰጥህ አንችልም፡፡
  • አገልግሎት አቅራቢዎች፤
    እኛ በእኛ ፋንታ አገልግሎትን የሚያቀርቡልንን፣ ከአገልግሎት ጋር ተዛምዶ ያላቸውን አገልግሎቶች እንዲከውኑ ወይም አገልግሎታችን እንዴት ጥቅም ላይ እንደዋለ የሚተነትኑልንን አገልግሎታችንን የሚያሳልጡ (‹‹አገልግሎት አቅራቢዎች››) ሦስተኛ ወገን ኩባንያዎችንና ግለሰቦችን ልንቀጥር እንችላለን፡፡
  • እነዚህ ሦስተኛ ወገኞች ያንተን የግል መረጃ የሚያዩት በእኛ ፋንታ ሆነው እነዚህን ሥራዎች ለመከወን ብቻ ነው፤ መረጃህንም ለማንኛውም ሌላ ዓላማ ይፋ እንዳያደርጉ ወይም እንዳይጠቀሙ ግዴታ አለባቸው፡፡
  • ለሌሎች ጣቢያዎች ማስፈንጠሪያዎች፤
    አገልግሎታችን በእኛ የማይንቀሳቀሱ ለሌሎች ጣቢያዎች ማስፈንጠሪያዎችን ሊይዝ ይችላል፡፡ የሦስተኛ ወገን ማስፈንጠሪያን የምትጫን ሆነ ወደዚያ ሦስተኛ ወገን ጣቢያ ትወሰዳለህ፡፡ የምትጎበኘውን የእያንዳንዱን ጣቢያ የግላዊነት ፖሊሲ እንድትፈትሽ አጥብቀን እንመክርሃለን፡፡
  • የማንኛውንም ሦስተኛ ወገን ጣቢያዎች ወይም አገልግሎቶች ይዘት፣ የግላዊነት ፖሊሲዎች ወይም ተግባራቶች በሚመለከት ቁጥጥርን ወይም ሐላፊነትን አንወስድም፡፡
  • የልጆች ግላዊነት፤
    አገልግሎታችን ከ18 ዓመት በታች (‹‹ልጆች››) ያለውን ማንኛውንም ሰው አይመለከትም፡፡
  • እኛ ከ18 ዓመት በታች ከሆነ ከማንኛውም ሰው በግል ተለይቶ የሚታወቅ መረጃ እያወቅን አንሰበስብም፡፡ ወላጅ ወይም ሞግዚት ከሆንህና ልጅህ የግል መረጃውን አቅርቦልን እንደሆነ ካወቅህ እባክህ አነጋግረን፡፡ ያለ ወላጅ ስምምነት ማረጋገጫ ከልጆችህ የግል መረጃ መሰብሰባችንን ካወቅን ያንን መረጃ ከመገልገያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ለማስወገድ እርምጃዎችን እንወስዳለን፡፡
  • በዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ላይ የሚደረጉ ለውጦች፤
    እኛ የግላዊነት ፖሊሲያችንን በየጊዜው ልናሻሻል እንችላለን፡፡ አንዳች ለውጦች ሲኖሩም በዚህ ገጽ ላይ አዲሱን የግላዊነት ፖሊሲ በመለጠፍ እናስታውቅሃለን፡፡
  • ለውጡ ተግባራዊ ከመሆኑ ቀደም ብሎ በዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ከላይ ‹‹የትግበራ ቀን›› የሚለውን ማስተካከያ በኢሜልና/ ወይም በአገልግሎታችን ማስታወቂያ በኩል እናሳውቅሃለን፡፡
  • አንዳች ለውጦች ይኖሩ እንደሆነ ለማወቅ ይህንን የግላዊነት ፖሊሲ በየጊዜው እንድትፈትሽ ትመከራለህ፡፡ በዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ላይ የሚደረጉ ለውጦች ተግባራዊ የሚሆኑት በዚህ ገጽ ላይ ሲለጠፉ ነው፡፡
  • አግኘን፤
    ይህንን የግላዊነት ፖሊሲ በሚመለከት አንዳች ጥያቀቄዎች ካሉህ እባክህ፡-
    •   በኢሜል፡ newlife@bjnewlife.org አግኘን፡፡
The New Life Mission

በዳሰሳ ጥናታችን ይሳተፉ

ስለእኛ እንዴት ሰሙ?