Search

በነጻ የሚታደሉ የታተሙ መጽሐፎች፣
ኢመጽሐፎችና የኦዲዮ መጽሐፎች፤

ዮሐንስ ራዕይ፤

በራዕይ መጽሐፍ ላይ የተሰጡ ሐተታዎችና ስብከቶች - የጸረ ክርስቶስ፤ የሰማዕትነት፤ የንጥቀት እና የሺህው አመት መንግስት ዘመን እየመጣ ነውን? (II)
  • ISBN9788928209309
  • ገጾች፤434

አማርኛ 8

በራዕይ መጽሐፍ ላይ የተሰጡ ሐተታዎችና ስብከቶች - የጸረ ክርስቶስ፤ የሰማዕትነት፤ የንጥቀት እና የሺህው አመት መንግስት ዘመን እየመጣ ነውን? (II)

Rev. Paul C. Jong

ማውጫ
 
መቅድም 

ምዕራፍ 8 
1. ሰባቱን መለከቶች የሚያውጁት መለከቶች (ዮሐንስ ራዕይ 8፡1-13) 
2. የሰባቱ መለከቶች መቅሰፍቶች ቃል በቃል የሚፈጸሙ ናቸውን? 

ምዕራፍ 9 
1. ከጥልቁ ጉድጓድ የወጣው መቅሰፍት (ዮሐንስ ራዕይ 9፡1-21) 
2. በመጨረሻው ዘመን የሚያምን ደፋር እምነት ይኑራችሁ 

ምዕራፍ 10 
1. የንጥቀቱ ጊዜ መቼ እንደሆነ ታውቃላችሁን? (ዮሐንስራዕይ 10፡1-11) 
2. የቅዱሳን ንጥቀት መቼ እንደሚሆን ታውቃላችሁን? 

ምዕራፍ 11 
1. ሁለቱ የወይራ ዛፎችና ሁለቱ ነቢያቶች እነማን ናቸው? (ዮሐንስ ራዕይ 11፡1-19) 
2. የእስራኤል ሕዝብ መዳን 

ምዕራፍ 12 
1. ወደፊት በአያሌው የምትጎዳው የእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን (ዮሐንስ ራዕይ 12፡1-17) 
2. ሰማዕትነታችሁን ደፋር በሆነ እምነት ተቀበሉት 

ምዕራፍ 13 
1. የጸረ ክርስቶስ መገለጥ (ዮሐንስራዕይ 13፡1-18) 
2. የጸረ ክርስቶስ መገለጥ 

ምዕራፍ 14 
1. ትንሳኤን ያገኙና የተነጠቁ ሰማዕታት ምስጋና (ዮሐንስ ራዕይ 14፡1-20) 
2. ቅዱሳን ለጸረ ክርስቶስ መገለጥ ምላሽ መስጠት የሚገባቸው እንዴት ነው? 

ምዕራፍ 15 
1. የጌታን ድንቅ ሥራዎች በአየር ላይ ሆነው የሚያመሰግኑ ቅዱሳን (ዮሐንስ ራዕይ 15፡1-8) 
2. የዘላለማዊው ዕጣ ፈንታ መለያ ነጥብ 

ምዕራፍ 16 
1. የሰባቱ ጽዋዎች መቅሰፍቶች ጅማሬ (ዮሐንስ ራዕይ 16፡1-21) 
2. ሰባቱ ጽዋዎች ከመውረዳቸው በፊት ማድረግ የሚኖርባችሁ ነገር… 

ምዕራፍ 17 
1. በብዙ ውሆች ላይ የተቀመጠችው የጋለሞታይቱ ፍርድ (ዮሐንስ ራዕይ 17፡1-18) 
2. ትኩረታችንን በእርሱ ፈቃድ ላይ ማድረግ 

ምዕራፍ 18 
1. የባቢሎን ዓለም ወደቀ (ዮሐንስ ራዕይ 18፡1-24) 
2. ‹‹ሕዝቤ ሆይ ከሐጢአትዋ እንዳትካፈሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፡፡›› 

ምዕራፍ 19 
1. ሁሉን ቻዩ የሚነግስበት መንግሥት (ዮሐንስ ራዕይ 19፡1-21) 
2. የክርስቶስን ምጽዓት ተስፋ መጠበቅ የሚችሉት ጻድቃን ብቻ ናቸው 

ምዕራፍ 20 
1. ዘንዶው በጥልቁ ጉድጓድ ውስጥ ይታሰራል (ዮሐንስ ራዕይ 20፡1-15) 
2. ከሞት ወደ ሕይወት መሻገር የምንችለው እንዴት ነው? 

ምዕራፍ 21 
1. ከሰማይ የምትወርደው ቅድስት ከተማ (ዮሐንስ ራዕይ 21፡1-27) 
2. በእግዚአብሄር ዘንድ ድጋፍ ያገኘ እምነት ሊኖረን ይገባል 

ምዕራፍ 22
1. የሕይወት ውሃ የሚፈስበት አዲስ ሰማይና ምድር (ዮሐንስ ራዕይ 22፡1-21) 
2. ደስ ይበላችሁ፤ በክብር ተስፋም ጠንክሩ 

አባሪ
1. ጥያቄዎችና መልሶች 
 
ዛሬ አብዛኞቹ ክርስቲያኖች በቅድመ መከራ ንጥቀት ያምናሉ፡፡ የሰባቱ አመት ታላቁ መከራ ከመምጣቱ በፊት እንደሚነጠቁ በሚያስተምራቸው በዚህ የተሳሳተ የሐሰት ትምህርት ስለሚያምኑ በምቾት የተሞላ የስንፍና ሐይማኖታዊ ሕይወት ይኖራሉ፡፡
ነገር ግን የጻድቃን ንጥቀት የሚሆነው ስድስተኛው መቅሰፍት እስከሚወርድ ድረስ የሰባቱ መለከቶች መቅሰፍቶች ስራቸውን ከጨረሱ በኋላ ብቻ ነው፡፡ በሌላ አነጋገር ንጥቀት የሚሆነው ጸረ ክርስቶስ በአለም አቀፍ ውዥንብር ውስጥ ብቅ ካለ በኋላና ዳግም የተወለዱ ቅዱሳኖችም ሰማዕት ከሆኑ ሰባተኛው መለከት ከተነፋ በኋላ ነው፡፡ ኢየሱስ ከሰማይ የሚወርደውና ዳግም የተወለዱ ቅዱሳኖችም ትንሳኤና ንጥቀት የሚሆነው በዚህ ጊዜ ነው፡፡ (1ኛ ተሰሎንቄ 4፡16-17) ‹‹በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል›› በማመን ዳግም የተወለዱ ጻድቃን ይነሳሉ፡፡ በንጥቀቱም ውስጥ ይሳተፋሉ፡፡ በዚህም የሺህው አመት መንግስትና የዘላለማዊው መንግስተ ሰማይ ወራሾች ይሆናሉ፡፡ ነገር ግን በዚህ በመጀመሪያው ትንሳኤ መሳተፍ ያልቻሉ ሐጢያተኞች በእግዚአብሄር የሚወርዱት የሰባቱ ጽዋዎች ቅጣት ይገጥማቸውና ወደ ዘላለማዊው የሲዖል እሳት ይጣላሉ፡፡
ኢመጽሐፍ አውርድ፤
PDF EPUB
በነጻ የሚታደል የታተመ መጽሐፍ፤
ይህንን የታተመ መጽሐፍ ጋሪው ላይ ጨምር፤
ኦድዮ መጽሐፍ፤
ኦድዮ መጽሐፍ፤

ከዚህ ርዕሰ ጋር የተዛመዱ መጽሐፎች