Search

ነጻ ኢ-መጽሐፍ እና የድምጽ መጽሐፍት

የሉቃስ ወንጌል፤

አማርኛ 49

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅵ) - እኛ የእግዚአብሄር ፈቃድ መልዕክተኞች ነን

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928239412 | ገጾች፤ 323

ኢ-መጽሐፍት እና የድምጽ መጽሐፍትን በነጻ ያውርዱ

የሚፈልጉትን የፋይል ቅርጸት ይምረጡ እና በሞባይል መሳリያዎ፣ ኮምፒውተር ወይም ታብሌት ላይ በደህንነት በማውረድ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ የስብከት ስብስቦችን ያንብቡ እና ያዳምጡ። ሁሉም ኢ-መጽሐፍት እና የድምጽ መጽሐፍት ሙሉ በሙሉ ነጻ ናቸው።

የድምጽ መጽሐፍትን ከዚህ በታች ባለው ማጫወቻ በኩል ማዳመጥ ይችላሉ። 🔻
የታተመ መጽሐፍ ይኑርዎት
በአማዞን ላይ የታተመ መጽሐፍ ይግዙ
የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. በእግዚአብሄር ጽድቅ እንመን (ሉቃስ 16:19-31) 
2. እግዚአብሄርን ለማገልገል የአገልጋይ ልቦች ያላቸው ሰዎች (ሉቃስ 16:8-13) 
3. የመጋቢው ጥበብ (ሉቃስ 16:1-14) 
4. በእግዚአብሄር ፊት የልባም ሕይወት አለ? (ሉቃስ 16:1-13) 
5. ይህ ጊዜ ልክ እንደ ኖህ ዘመን ነው (ሉቃስ 17:26-37) 
6. ሐጢያተኞችን ወደ ጻድቃን የሚለውጥ ጌታ (ሉቃስ 18:9-14) 
7. በልቡ ባለጠጋ የሆነ መንግሥተ ሰማይ ሊገባ አይችልም (ሉቃስ 18:18-27) 
8. የቀራጩ ዘኬዎስ ደህንነት (ሉቃስ 19:1-10) 
9. የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ማገልገል መደረግ ያለበት እጅግ የጽድቅ ነገር ነው (ሉቃስ 19:1-10) 
10. እንደ ዘኬዎስ ያለ አስተሳሰብ ያዙ (ሉቃስ 19:1-10) 
11. በጌታ ፊት ሐጢያቶቻችሁን አምናችሁ ተቀበሉ (ሉቃስ 19:1-10) 
12. ጌታ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው (ሉቃስ 19:11-27) 
13. ወንጌልን ለመስበክ የአገልጋይን ሕይወት ኑሩ (ሉቃስ 19:11-27) 
14. አንዱን ምናን የመለሰው ባሪያ ጌታን ንጉሡ አድርጎ አላገለገለውም (ሉቃስ 19:11-27) 
 
የአለምን ታሪክ በሙሉ ያንቀሳቀሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ሰዎችን ሁሉ ከአለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ምድር መጣ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለምናምነውም የአዲስ ሕይወት እንጀራ ሆነ፡፡ ጌታችን እናንተንና እኔን ፈልጎ የመጣው በሐጢያቶቻችን ለሲዖል ታጭተን ለነበርነው ለእኛ ይህንን አዲስ ሕይወት ለመስጠት ነበር፡፡
ተጨማሪ
The New Life Mission

በዳሰሳ ጥናታችን ይሳተፉ

ስለእኛ እንዴት ሰሙ?