Search

መልዕክቶች ከአጋር ሠራተኞች፤

እነሆ ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ!

  • Teferi Oshine
  • Ethiopia
  • 01/07/2025 2032

አምላክ የሆነው ኢየሱስ ስለኃጢአታችን የሰው ስጋ ለብሶ፣ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ከድንግል ማሪያም ተጸንሶ በዳዊት ከተማ ተወለደ፤ እድሜውም ለክህነት ስራ ሲድርስ በ30 ዓመቱ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ በመሄድ ስለኃጢአታችን ተጠመቀ፤ በጥምቀቱም በእጆች ስራዓት መሰረት ኃጢአታችንን ሁሉ በስጋው ተሸከመ፤ ስለኃጢአታችንም ተሰደበ፣ ተገረፈ፣ በመስቀል ተሰቀለ ፍርድን ሁሉ ተቀበለ፤ ሞተም በሶስተኛውም ቀን ከሞት ተነሳ። ሃሌሉያ ኢየሱስ የተወለደው ለዚህ ታላቅ ስራ ነው!
ለሚያምን ሁሉ መልካም ገና፤ እግዚአብሄር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ወዳችኋለው!
1 ወይም 2 ደቂቃዎን ተጠቅመው፤ ነጻ መንፈሳዊ ኢመጽሀፎትችና ኦዲዮ መጽሀፍቶች ለማግኘት ድርገጹን ይጠቀሙ!
https://www.bjnewlife.org/am/book/bookList.php