Search

መልዕክቶች ከአጋር ሠራተኞች፤

አሁን ግን ከዚህ የዲያብሎስ ሽንገላ ነጻ የሚያወጡበትና ከኃጢአት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚድኑበት ዘመን መጥቷል። 

  • Bereket Make Mara
  • Ethiopia
  • 11/02/2021 2048

አያሌ ክርስቲያኖች ክርስቶስ በመስቀል ላይ እንደሞተላቸው ቢያምኑም፣ ግን ኃጢአተኞች ናቸው። ኢየሱስ የአዳምን ወይም የውርስ ኃጢአት ብቻ እንዳስወገደ ስለሚያምኑ፣ በየዕለቱ ለሚሰሩት ኃጢአት ስርየትን ለማግኘት በእ/ር ፊት ያለቅሳሉ። በክርስቶስ ቢያምኑም ኃጢአተኞች እንደሆኑ ያስባሉ። አሁን ግን ከዚህ የዲያብሎስ ሽንገላ ነጻ የሚያወጡበትና ከኃጢአት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚድኑበት ዘመን መጥቷል። 
Bereket Make Mara, Ethiopia